ዋና ገጽ   የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ   ትምህርቶች   የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶች   የነጻ መዝሙሮች   ነጻ ዳውንሎድ   ያግኙን 
website search (GO!)
 
ዋና ገጽ » ጥያቄና መልስ
Email this page to a friend Printer-friendly   Friday, 18 May 2012
ዋና ገጽ
የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ
የመጽሐፍ ቅዱስ ማውጫ
የዕለቱ የመጽሐፍ ቅዱስ ምንባብ
አዮታ ሶፍትዌር
ትምህርቶች
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶች
የነጻ መዝሙሮች
ነጻ ዳውንሎድ
ያግኙን Contact us
ጥያቄ መጠያየቂያ Q&A
የእገዛ ገጽ Help

  • ይመዝገቡ

በማቴ 6/8 ላይ ሳትለምኑ አባታችሁ የሚያስፈልጋችሁን ያዉቃል ሲል መፅለይ አያስፈልገንም ማለት ነው?

ፅሎት አያስፈልግም ማለት ነው እንዴ?
2 ወራቶች በፊት መንፈሳዊ ችሊ (220 ነጥቦች) የተጠየቀ

1 መልስ

+2 ድምጾች
አይደለም። እስቲ እንመልክው ሙሉ ሃስቡን፦
"አንተ ግን ስትጸልይ፥ ወደ እልፍኝህ ግባ መዝጊያህንም ዘግተህ በስውር ላለው አባትህ ጸልይ፤ በስውር የሚያይ አባትህም በግልጥ ይከፍልሃል። አሕዛብም በመናገራቸው ብዛት እንዲሰሙ ይመስላቸዋልና ስትጸልዩ እንደ እነርሱ በከንቱ አትድገሙ። ስለዚህ አትምሰሉአቸው፤ ሳትለምኑት አባታችሁ የሚያስፈልጋችሁን ያውቃልና።" ማቲ6፡6-8 የህ ሲሆን ሃስቡ በዙ በመናገር በዛት አይደልም ጸሎት የሚሰማው እና የምትፈልጉትን ሰለሚያውቅ ስትጥይቁት በዙ ቃል መድርደር አይሁን ነው። እደያውም ከቁጥር9-13 እንዴት መጸለይ እንዳልብን ጌታ ያስተምረናል። እባክዎን ያንብቡት
አመስግናልሁ።
2 ወራቶች በፊት ስም አልባ (7,060 ነጥቦች) የተመለሰ
2 ወራቶች በፊት የታረመ ስም አልባ

የተዛመዱ ጥያቄዎች

የኒውስ ሌተር ምዝገባ
የእርስዎ ስም ኢሜል አድራሻዎ ኢሜል አድራሻዎ (በድጋሚ)
»የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ   የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ
Copyright © 2004-2012 by iyesus.com
Terms of use | Contact us