ዋና ገጽ
የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ
ትምህርቶች
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶች
የነጻ መዝሙሮች
ነጻ ዳውንሎድ
ያግኙን
ዋና ገጽ
»
ጥያቄና መልስ
 
Friday, 18 May 2012
ዋና ገጽ
የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ
የመጽሐፍ ቅዱስ ማውጫ
የዕለቱ የመጽሐፍ ቅዱስ ምንባብ
አዮታ ሶፍትዌር
ትምህርቶች
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶች
የነጻ መዝሙሮች
ነጻ ዳውንሎድ
ያግኙን
Contact us
ጥያቄ መጠያየቂያ
Q&A
የእገዛ ገጽ
Help
ጥያቄዎች
ያልተመለሱ
መለያዎች
ተሳታፊዎች
ጥያቄ ይጠይቁ
ይግቡ(Login)
ይመዝገቡ
ሁሉም ምድቦች
መንፈሳዊ
(392)
ስለ እኛ
(11)
ቴክኒክ ነክ
(21)
ሌሎች
(24)
ይሁዳ የሞተው ዛፍ ላይ ታንቆ (ማቴ 27፣5) ነው? ወይስ አንጀቱ ተዘርግፎና ተሰንጥቆ?(የሐዋ1፣18)
3 ወራቶች
በፊት
በ
መንፈሳዊ
በ
ስም-አልባ
የተጠየቀ
1 መልስ
0
ድምጾች
ሰላም ሰላምችሁ ይብዛ
እምን ላይ እደን ተሰቀለ ባይ ነገርም እዚህ ላይ "ብሩንም በቤተ መቅደስ ጥሎ ሄደና ታንቆ ሞተ።" "...በግንባሩም ተደፍቶ ከመካከሉ ተሰነጠቀ አንጀቱም ሁሉ ተዘረገፈ፤" እራሱን የሰቀበልት ነገር ተሰብሮ ወድቆ በግንባሩ የተደፋት ነገር እደን ሰነጠቀዉ...... የማስበው።
ማቲው ከ12 አንዱ ሰለ ነበር በዛ ተገኝታል ብዬ አምናልሁ ሉቃስ ደግሞ የጌታን ነገር ታሪኩን በደንብ አጥንቶ ከብዙውች ከነብሩ ጠይቆ
detail
ኡ ሳይቀር ይንግረናል። እና አንዱ ካንዱ አይቃረንም አንዱ ያልጨምረውን ለላው ጨምሮት ሙሉ ገጹን አስይተውናል እላለሁ።
3 ወራቶች
በፊት
በ
ስም አልባ
(
7,060
ነጥቦች)
የተመለሰ
የጊታ ስላም ይብዛላችሁ
ማቲዎስ እንደዘገበው ክየነው መጽሕፍ ቅድሳዊ የሆነ በትንቢት የተነገረ ማስረጃ አያይዞ ነው ያቀረበው
:
በቦታው የነበረ የአይን ምስክርም ነው
;
የሉቃሰንም ካየን በቦታው ባይኖርም ዶክተር ስለሆነ ነገሩን የሆነውን በህዝቡ ልብ የተፈ ረውን ሳይቀር ጽፎአል ከዚህ የምንረዳው ቃሉ ሃሳቡ ተስማሚነት ዐለው የሉቃስን
የአቀራረብ ዘይቤ ከማትዎስ ይለያል ሆኖም የእግዚአብሔር ቃል እርስ በርሱ ስለማ ይጋጭ ሁለቱም ጊታ እንደረዳችው እንደዘገቡልን እረዳለሁ.
እግዚአብሔር ይባርካችሁ
.
የተዛመዱ ጥያቄዎች
4
መልሶች
1 ኛ ሳሙ. ላይ ጠንቋይዋ ያስንሳችው ሳሙኤልን ነው ወይስ አስመስላው ነው
1 ዓመት
በፊት
በ
መንፈሳዊ
በ
ስም-አልባ
የተጠየቀ
2
መልሶች
እውነተናው መጽሃፍ ቅዱስ የቱ ነው? 81 ወይስ 66? በ66ቱ ላይ ስለ81 የተጠቀሱት ከየት መጡ?
1 ዓመት
በፊት
በ
መንፈሳዊ
በ
ስም-አልባ
የተጠየቀ
1
መልስ
በመምሬ የአድባር ዛፍ ሲል ምን ማለት ነው? ብታስረዱኝ
9 ወራቶች
በፊት
በ
መንፈሳዊ
በ
ስም-አልባ
የተጠየቀ
ምንድን
2
መልሶች
ጌታ ኢየሱስ የመገበው ስንት ሰው ነው? 4ሺ ወይስ 5ሺ ሰዎችን?
1 ወር
በፊት
በ
መንፈሳዊ
በ
ስም-አልባ
የተጠየቀ
2
መልሶች
እግዚያብሂር አዳምን እረግሞታል ወይስ መረትን ነው የረገመው ?
2 ወራቶች
በፊት
በ
መንፈሳዊ
በ
መስረት ታደስ
(
240
ነጥቦች)
የተጠየቀ
የኒውስ ሌተር ምዝገባ
የእርስዎ ስም
ኢሜል አድራሻዎ
ኢሜል አድራሻዎ (በድጋሚ)
»የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ
የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ
Copyright © 2004-2012 by iyesus.com
Terms of use
|
Contact us