ዋና ገጽ   የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ   ትምህርቶች   የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶች   የነጻ መዝሙሮች   ነጻ ዳውንሎድ   ያግኙን 
website search (GO!)
 
ዋና ገጽ » ጥያቄና መልስ
Email this page to a friend Printer-friendly   Friday, 18 May 2012
ዋና ገጽ
የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ
የመጽሐፍ ቅዱስ ማውጫ
የዕለቱ የመጽሐፍ ቅዱስ ምንባብ
አዮታ ሶፍትዌር
ትምህርቶች
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶች
የነጻ መዝሙሮች
ነጻ ዳውንሎድ
ያግኙን Contact us
ጥያቄ መጠያየቂያ Q&A
የእገዛ ገጽ Help

  • ይመዝገቡ

በመንፈስ ቅዱስ ያልተጠመቀ ሰዉ የቤተክርስቲያን አገልጋይ መሆን ይችላል ወይ?

በመንፈስ ቅዱስ ያልተጠመቀ ሰዉ የቤተክርስቲያን አገልጋይ መሆን ይችላል ወይ?
3 ወራቶች በፊት መንፈሳዊ ስም-አልባ የተጠየቀ

1 መልስ

0 ድምጾች
ሰላም ሰላም የብዛልህ/ሽ
የመንፈስ ቅዱስ ጥምቀት አንዱ ምልክቱ በልሳን መናጋር ነው ሌላው ደግሞ የመንፈስ ፍሬዎች በህይወት መገኘት ነው። የመንፈስ ፍሬዎች የሌለው ሰው በሌሎች ስለ ህይወቱ ያልተመሰከርለት ሰው የቤተክርስቲያን አብቶች አገግሎት ሰው ሰለፈልገብቻ አሰጡም። ነገር ግን በልሳን የመናገር ያለመናገር ነገር ከአገግሎት አያግድም። እዝህ site ላይ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶች ስር የኤፍሶን ትምህርት እና ትምሀርቶች ላይ ያለውን በተጨማሪ ደግሞ 1ኛ፣ 2ኛ ጢሞ እና ቲቶን አንብቡ።
ተባረኩ።
3 ወራቶች በፊት ስም አልባ (7,060 ነጥቦች) የተመለሰ
1ቆሮ ምእራፍ 12፣ 13፣ 14 ይጨምሩ።

የተዛመዱ ጥያቄዎች

የኒውስ ሌተር ምዝገባ
የእርስዎ ስም ኢሜል አድራሻዎ ኢሜል አድራሻዎ (በድጋሚ)
»የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ   የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ
Copyright © 2004-2012 by iyesus.com
Terms of use | Contact us