ዋና ገጽ   የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ   ትምህርቶች   የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶች   የነጻ መዝሙሮች   ነጻ ዳውንሎድ   ያግኙን 
website search (GO!)
 
ዋና ገጽ » ጥያቄና መልስ
Email this page to a friend Printer-friendly   Friday, 18 May 2012
ዋና ገጽ
የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ
የመጽሐፍ ቅዱስ ማውጫ
የዕለቱ የመጽሐፍ ቅዱስ ምንባብ
አዮታ ሶፍትዌር
ትምህርቶች
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶች
የነጻ መዝሙሮች
ነጻ ዳውንሎድ
ያግኙን Contact us
ጥያቄ መጠያየቂያ Q&A
የእገዛ ገጽ Help

  • ይመዝገቡ

እ/ርን ማወቅ ስንል ምን ማለታችን ነው?

እ/ርን ማወቅ ስንል ምን ማለታችን ነው?
3 ወራቶች በፊት መንፈሳዊ ስም-አልባ የተጠየቀ

2 መልሶች

0 ድምጾች
ሰላም ሰላምቹ ይብዛ
ጥያቄው እግዚአብሄርን ማወቅ ትርጉሙን የተጠቀ ይመስላል ወይስ እንዴት እናውቃለን ነው? እስቲ አብራራው/አብራሪው
3 ወራቶች በፊት ስም አልባ (7,060 ነጥቦች) የተመለሰ
እ/ርን ማወቅ አለብን ይባላል ብዙ ጊዘ ትርጉሙም ሊሆን ይችላል ብቻ ዋና ሃሳቡ ምንድነው?
0 ድምጾች
እግዚአብሄርን ማወቅ አለብን ስንል 1ኛ ማን ነቱን 2ኛ ባህሪውን የመሳሰሉትን ነው። ለምሳሌ ሰው ሁሉ የእግዚአብሄርን ማን ነት አይውቀም የእግዚአብሄር ማን ነቱ የሚታወቀው በሰው በሰው (በአሉ) ሳይሆን እኛ ማነህ በልን ሰንጠይቀው ለምሳሌ ፈጣሪ ነቱን፤ አምላክነቱን፤ አባት ነቱን...... ለመፈሳችን (ደመነፍስ) እዲሁም ከቃሉ እናውቃለን ያኔ ባወቀነው ማነንት ባህሪውን ደግሞ ማወቅ እንችላለን። እስቲ ከዘፍጥረት በንጀምር ምድርና ሰማይ....... እደፈጠረ አምላክ እደሆነ እራሱን ለሰዎች ገልጾ ከእነሱ የቅርብ ግንኙነት እንደነበርው ዕናያለን ዘጸአት ወስጥ ደግሞ ይህ አምላክ ከእኔ ሌላ
አምላክ የለም ለእኔ ብቻ ስገዱ እኔን ብቻ አምልኩ እዳለ ለዋዊያን ላይ ቁርባን መስዋእትጽ እደተቀበለ።
ባህሪው በጽድቅ ፈራግ እንደሆነ ስናውቅ ከኛ የሚጥበቅብን ለማወቅ የረዳናል። እሱን ስናውቀው ባህሪውን ስናቅ መወደዳችን ሲገባን ሀወታችን እንሰጠዋልን በፈቃዳችን ከዛም እንወደዋለን ስንወደው ደግሞ ቃሉን እደርጋልን ቃሉን ሰደርግ ደግሞ በህይወት እኖራለንእውነት "እውነት እላችኋለሁ፥ ቃሌን የሚጠብቅ ቢኖር ለዘላለም ሞትን አያይም።"
ዮሃ8፡51
ከዛም ማደሪያዎቹ እንሆናለን እደወደደ ሚጠቀምብን የእኔ ያለን ልጆቹ።
"ኢየሱስም መለሰ አለውም። የሚወደኝ ቢኖር ቃሌን ይጠብቃል፤ አባቴም ይወደዋል ወደ እርሱም እንመጣለን በእርሱም ዘንድ መኖሪያ እናደርጋለን።" ዮሃ 12፡47 እንደ ሃውርያው ዮሃንስ ወደልቡ አስተግቶ የልቡን የሚነግረን እንሆናለን እርሱን ስንውቀው ለኛ ያልው ሃሱ ሰገባን የኛን ትተን ስንከተለው ጠላትን ሰይጣንን እቢ በልን ወደ እ/ግ እቅደና አላማ ገብተን እርሱ እዳለን እሆናለን ያለን ደግሞ በቃሉ እውቃለን።
እዚህ ላይ ላብቃ ሃሳቡ ሳይገባዎት ያልቀረ አይመስለኝም። አምሰግናሉ።
3 ወራቶች በፊት ስም አልባ (7,060 ነጥቦች) የተመለሰ

የተዛመዱ ጥያቄዎች

2 መልሶች
1 መልስ
1 ወር በፊት መንፈሳዊ ሳምራ (160 ነጥቦች) የተጠየቀ
1 መልስ
2 ወራቶች በፊት መንፈሳዊ ስም-አልባ የተጠየቀ
የኒውስ ሌተር ምዝገባ
የእርስዎ ስም ኢሜል አድራሻዎ ኢሜል አድራሻዎ (በድጋሚ)
»የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ   የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ
Copyright © 2004-2012 by iyesus.com
Terms of use | Contact us