ዋና ገጽ
የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ
ትምህርቶች
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶች
የነጻ መዝሙሮች
ነጻ ዳውንሎድ
ያግኙን
ዋና ገጽ
»
ጥያቄና መልስ
 
Friday, 18 May 2012
ዋና ገጽ
የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ
የመጽሐፍ ቅዱስ ማውጫ
የዕለቱ የመጽሐፍ ቅዱስ ምንባብ
አዮታ ሶፍትዌር
ትምህርቶች
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶች
የነጻ መዝሙሮች
ነጻ ዳውንሎድ
ያግኙን
Contact us
ጥያቄ መጠያየቂያ
Q&A
የእገዛ ገጽ
Help
ጥያቄዎች
ያልተመለሱ
መለያዎች
ተሳታፊዎች
ጥያቄ ይጠይቁ
ይግቡ(Login)
ይመዝገቡ
ሁሉም ምድቦች
መንፈሳዊ
(392)
ስለ እኛ
(11)
ቴክኒክ ነክ
(21)
ሌሎች
(24)
ለቀበሮዎች ጉድጓድ ለሰማይም ወፎች መሳፈሪያ አላቸው፥ ለሰው ልጅ ግን ራሱን የሚያስጠጋበት የለውም
ሰላም ለሁላችሁም።
በ ጨለማ አነባለሁ እና የ ቃሉ ብርሃን ግልጽ ኣልሆነኝም፡ እባካችሁን እርዱኝ።
የማቴዎስ ወንጌል 8 ፡ 20 ለቀበሮዎች ጉድጓድ ለሰማይም ወፎች መሳፈሪያ አላቸው፥ ለሰው ልጅ ግን ራሱን የሚያስጠጋበት የለውም ይላል... ክርስቶስ ስለምን ይህን አለ
?
የማቴዎስ ወንጌል 8 ፡ 18
-
20
18 ኢየሱስም ብዙ ሰዎች ሲከቡት አይቶ ወደ ማዶ እንዲሻገሩ አዘዘ።
19 አንድ ጻፊም ቀርቦ። መምህር ሆይ፥ ወደምትሄድበት ሁሉ እከተልሃለሁ አለው።
20 ኢየሱስም። ለቀበሮዎች ጉድጓድ ለሰማይም ወፎች መሳፈሪያ አላቸው፥ ለሰው ልጅ ግን ራሱን የሚያስጠጋበት የለውም አለው።
አመስግናለሁ
ማቴዎስ
3 ወራቶች
በፊት
በ
መንፈሳዊ
በ
Henok
(
830
ነጥቦች)
የተጠየቀ
2 መልሶች
0
ድምጾች
ሰላምህ ይብዛ
"አንድ ጻፊም ቀርቦ። መምህር ሆይ፥ ወደምትሄድበት ሁሉ እከተልሃለሁ አለው።"
ጌታ አገግሎቱን ከጀምረ ጀምሮ የኔ የሚለው ቓሚ አድራሻ አልነብረውም ማደሪያ አጣ ማለት አይደልም ነገር ግን ከተከታዮቹ ጋር ቀኑን በአገሎት ለሊቱን በጸሎት ከአንድ ከተማ ወደ አንድ ከተማ የሄድ ነበር እና እርገጠኛ ነህ ዋይ ከኔጋ በዋልኩበት ውለህ ባደርኩብት ለማደር ትችላልህ ወይ ማለቱ ነው ዝቅ በሎ 21 ተከተለኝ ሰልው አንዱን አባቴን ልቅበር የላል ። ጌታ እዝህ ጋ የሚላቻው እኔን መከተል ዋጋ ያስከፍላ እና ዋጋ ትክፍላላቹ ወይ
?
ነው የሚላቸው ለሁለቱም ለፀሃፍውም ለደቀመዝሙሩም።
ተባርክ ሄኖክ
3 ወራቶች
በፊት
በ
ስም አልባ
(
7,060
ነጥቦች)
የተመለሰ
በርግጥ ትከከል ነሕ ፤ አመስግናለሁ።
ጌታስ "የሰው ልጅ" የሚለወን ቃል እራሱን ያመላከተበት መሆኑ ግር ብሎኝ ነበር።
የጌታ የኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋ የእግዚአብሔርም ፍቅር የመንፈስ ቅዱስም ኅብረት ከሁላችሁ ጋር ይሁን።
በ ድጋሚ ስለ መልሰህ አመስግናለሁ።
0
ድምጾች
ወንድሜ ሄኖክ
የ እግዚያብሄር ሰላም ካንተ ጋር ይሁን
እኔ እንደሚገባኝ የማቴዎስ ወንጌል 8 20 "ኢየሱስም። ለቀበሮዎች ጉድጓድ ለሰማይም ወፎች መሳፈሪያ አላቸው፥ ለሰው ልጅ ግን ራሱን የሚያስጠጋበት የለውም አለው።" ሲል አምላክነትን አንዲሁም ስብእናን
(
ሰው መሆንን
)
አዋህዶ የያዘው መደሃኒታችን ጌታችን እና አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለኛ ለሰው ልጆች መዳን ሰው ሆኖ የማይገባውን ሁሉ መቀበሉ ለ ሃጥያታችን እሱ በስጋ ደሃ ሆኖ እኛን በመንፈስ የጽድቅ ሃብት ሊሰጠን ሰው መሆንን መረጠ ያልነበርንን ዋጋ አስገኝልን በእርግጥም እግዚያብሄር ከኛ ጋር
(
አማኑዔል
)
መሆኑን ሲያመላክተን ነው። እንጂ እሱማ በአምላክነት ባህሪው "ራሱን የሚያስጠጋበት" የሚያርፍበት ያጣል
?
ስጋዊ ምቾትንስ ይሻ ነበርን
?
እሱ እኮ የሁሉ ባለቤት አደለምን
?
መዝሙረ ዳዊት 24 1 ምድርና ሞላዋ ለእግዚአብሔር ናት፥ ዓለምም በእርስዋም የሚኖሩ ሁሉ። "የሰው ልጅ" የሚልውን ስያሜ ራሱን ለመግልጥ ነው ወይ ላልክው
?
አዎን ነው ምልሴ አጠቃላይ መልእክቱ እኔን የገባኝ ግን ከላይ ባጭሩ የገልጽኩት ነው።
እግዚያብሄር ከሁላችንም ጋር ይሁን፤
አሜን!
ዮናዔል
3 ወራቶች
በፊት
በ
ስም-አልባ
የተመለሰ
ከ
3 ወራቶች
በፊት የታረመ
በ
ስም-አልባ
የተዛመዱ ጥያቄዎች
2
መልሶች
ሙሴ በቤቱ የታመነ ሎል ሲል ክርስቶስ ግን እንደ ልጅ ሲል ?
1 ዓመት
በፊት
በ
መንፈሳዊ
በ
ስም-አልባ
የተጠየቀ
1
መልስ
ጴንጤ ለምን የይፋ ፆም የለውም?
1 ዓመት
በፊት
በ
መንፈሳዊ
በ
ስም-አልባ
የተጠየቀ
0
መልሶች
መጽሃፍ ቅዱስ ላይ ሴት ልጅ ትዋብ / ትኳል የሚለው የቱ ጋር ነው ???
1 ቀን
በፊት
በ
መንፈሳዊ
በ
ስም-አልባ
የተጠየቀ
3
መልሶች
ኖህ ልጁን ካም ሳይሆን የካምን ልጅ ከነአን ነው የረገመው ለምን?
5 ወራቶች
በፊት
በ
መንፈሳዊ
በ
ስም-አልባ
የተጠየቀ
2
መልሶች
እግዚአብሔር የሰውን ልጅ ለምን ፈጠረ? መጽሃፍ ቅዱስ ስለዚህ ምን ይላል?
10 ወራቶች
በፊት
በ
መንፈሳዊ
በ
ስም-አልባ
የተጠየቀ
የኒውስ ሌተር ምዝገባ
የእርስዎ ስም
ኢሜል አድራሻዎ
ኢሜል አድራሻዎ (በድጋሚ)
»የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ
የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ
Copyright © 2004-2012 by iyesus.com
Terms of use
|
Contact us