ዋና ገጽ
የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ
ትምህርቶች
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶች
የነጻ መዝሙሮች
ነጻ ዳውንሎድ
ያግኙን
ዋና ገጽ
»
ጥያቄና መልስ
 
Friday, 18 May 2012
ዋና ገጽ
የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ
የመጽሐፍ ቅዱስ ማውጫ
የዕለቱ የመጽሐፍ ቅዱስ ምንባብ
አዮታ ሶፍትዌር
ትምህርቶች
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶች
የነጻ መዝሙሮች
ነጻ ዳውንሎድ
ያግኙን
Contact us
ጥያቄ መጠያየቂያ
Q&A
የእገዛ ገጽ
Help
ጥያቄዎች
ያልተመለሱ
መለያዎች
ተሳታፊዎች
ጥያቄ ይጠይቁ
ይግቡ(Login)
ይመዝገቡ
ሁሉም ምድቦች
መንፈሳዊ
(392)
ስለ እኛ
(11)
ቴክኒክ ነክ
(21)
ሌሎች
(24)
እባካችሁ ስለ ጆሆቫ ዉትነስ አስረዱኝ. እዉነትን ነዉ የሚያስተምሩት?
5 ወራቶች
በፊት
በ
መንፈሳዊ
በ
ስም-አልባ
የተጠየቀ
የይሖዋ ምስክሮች ሉዓላዊው ጌታ አንድ እርሱም ይሖዋ ነው ብለው የሚያምኑ ክርስቲያናዊ ሃይማኖት ነው። የይሖዋ ምስክሮች ዘመናዊ እንቅስቃሴ የጀመሩት በ1870ዎቹ ዓመታት ነው። በመጀመሪያ የመጽሐፍ ቅዱስ ተማሪዎች ተብለው ይጠሩ ነበር። በ1931 ግን የይሖዋ ምስክሮች የሚለውን ቅዱስ ጽሁፋዊ ስም ተቀበሉ።
(
ኢሳይያስ 43፡10
)
አብዛኞቹ የይሖዋ ምስክሮች ጉባኤዎች በየሳምንቱ ሶስት ጊዜ ይሰበሰባሉ። አብዛኞቹ ስብሰባዎች በመንግስት አዳራሾች ውስጥ ይካሄዳሉ። በተጨማሪም የይሖዋ ምስክሮች በየዓመቱ ሶስት ትላልቅ ስብሰባዎች ያካሂዳሉ። የይሖዋ ምስክሮች ዋና መስሪያቤት የሚገኘው በኒውዮርክ ነው።
የተሻለው ነገር በአካባቢህ ያሉ የይሖዋ ምስክሮችን ማናገሩ የተሻለ አይመስልህም
?
ምንጭ ዊክፒዲያ
2 መልሶች
0
ድምጾች
ከዚህ በፊት ስለ ኦንሊ ጂሰስና ስለ ጆቫ ውይይት ተደርጎበታል። ለማንበብ
እዚህ ተጫን
።
እኔ ከጆቫዎች ጋር ብዙ ጊዜ ተነጋግሬአለሁ። ካለኝ ልምንድና እውቀት ተነስቼ በቅንነት የምናገረው ነገር ቢኖር፦ የጆቫ እምነት ተከታዮች እጅግ ያሳዝኑኛል። ምንም እንኳን አንዳንድ እውነተኛ የሆኑ ነገሮችን ቢያምኑም፤ ሕይወታቸው በመንፈስ ቅዱስ ስር በመሆን ፈንታ በአንድ ድርጅት ቁጥጥር ስር ሙሉ በሙሉ ወድቆ የጌታ ሳይሆን የድርጅቱ ባሪዎች ሆነው ስለሚኖሩ ነው። ከድርጅቱ ሃሳብና አስራር ውጭ ለራሳቸው በነጻነት እንዳይጠይቁና እንዳያስቡ፤ ለራሳቸው መጽሃፍ ቅዱስን በቀጥታ እንዳያነብቡና እንዳይመረምሩ የተደረጉ አስተሳሰባቸው የድርጅት ወጥመድ እስረኛ የሆኑ ሰዎች ናቸው። ስለዚህም እጅግ ያሳዝኑኛል።
ስለዚህ መጽሃፍ ቅዱሳዊ ካልሆኑ ትምህርቶቻቸው በተጨማሪ ለማንም ለምወደው ሰው፤ ኦርቶዶክስ ይሁን ጴንጤ፤ እባክህ የጆቫን እምነት ተከትለህ እግዚአብሔር የሰጠህን ነጻ አእምሮ ለአንድ ድርጅት ሸጠህ፤ እድሜን የእግዚአብሔር ባሪያ በመሆን ፈንታ የድርጅት ባሪያ ሆነህ እንዳታሳልፈው ብዬ እመክራለሁ።
5 ወራቶች
በፊት
በ
ስም-አልባ
የተመለሰ
ይህ አስተያየት ሚዛናዊ ካለመሆኑም በላይ የጠያቂውን ጥያቄ መልስ አይሰጠውም!!!
በተለይም የመጨረሻው አንቀጽ ትንሽ ጨዋነት የጎደለው ይመስለኛል። ምንም እንኳን ትምህርቶቻቸውን በተለይም ዶክትሪኖቻቸውን ባብዛኛው ባልቀበልም የይሖዋ ምስክሮችን እኔም አውቃቸዋለሁ። ባብዛኛው መልካም ስነምግባርን የተላበሱና ሰውን ሆን ብለው ለማሳሳት እቅድ የሌላቸው ከብዝዎች በተሻለ በትህትናና በእርጋታ ትምሕርቶቻቸውን የሚሰብኩ ለመሆናቸው ደግሞ የአይን ምስክር ነኝ። ስለ ድርጅታቸውም ትጋትና ጥንካሬ አድናቆቴን ማቅረብ እፈልጋለሁ። ይህ ሁሉ ጥሩ ሆኖ ሳለ ግን አንደማንኛውም ሃይማኖት የራሳቸው የሆኑ ስህተቶች እንዳሏቸው መመስከርም እፈልጋለሁ። የይሖዋ ምስክሮች ብዙ ስሕተቶችን ያረሙና ነገር ግን በእርማታቸው ውስጥም ብዙ ሥሕተቶችን ያከሉ የእምነት ተቋም ናቸው።
አመስግናለሁ!!
ፋንታጎንስ
ፋንታጎንስ "እዚህ ተጫኑ" የሚለውን አልየህም መሰለኝ እስኪ ተጫነው።
I
disagree
with
you
strongly
.
unless
you
are
one
you
are
not
convincing
me
otherwise
.
As
i
say
you
should
read
what
is
already
posted
.
This
kind
of
misleading
info
should
not
be
spread
easily
.
By
the
way
for
the
rest
of
us
this
how
they
spread
false
teaching
.
can
you
tell
ፋንታጎንስ,
who
is
Jesus
to
you?
The
Son
of
God
.
or
the
brother
of
Micheal?
የሚካዔል ወንድም
?
እንደዚህም ይላሉ እንዴ
?
...ወይ ጉድ
+1
ድምጽ
የጄሆቫ ዊትነስ ሙሉ ታሪክ ለማንበብ
(
ቁጥር 1
)
እዚህ ይጫኑ
የጄሆቫ ዊትነስ ታሪክ ለማንበብ
(
ቁጥር 2
)
እዚህ ይጫኑ
3 ወራቶች
በፊት
በ
ስም-አልባ
የተመለሰ
Thank
you
for
taking
time
to
do
this
.
May
God
bless
you
.
የተዛመዱ ጥያቄዎች
1
መልስ
እባካችሁ ስለ መዝራትና ማጨድ አስረዱኝ
2 ወራቶች
በፊት
በ
መንፈሳዊ
በ
ስም-አልባ
የተጠየቀ
1
መልስ
እባካችሁ ስለ ለምጽ ኦስረዱኝ. ለምጽ ምንድነዉ?
5 ወራቶች
በፊት
በ
መንፈሳዊ
በ
ስም-አልባ
የተጠየቀ
1
መልስ
ሠላም ለናንተ ይሁን ስለ መነፈስ ቅዱስ በደንብ መረዳት እፈልጋለሁ እባካችሁ
6 ወራቶች
በፊት
በ
መንፈሳዊ
በ
ስም-አልባ
የተጠየቀ
0
መልሶች
አስረዱኝ ይጋጫልን ?? ተባረኩ
1 ሳምንት
በፊት
በ
መንፈሳዊ
በ
ስም-አልባ
የተጠየቀ
3
መልሶች
መጽሐፍ ቅዱስ መጠጥ ስለመጠጣት ( ሐጢያት ) ስለመሆኑ ምን ያስተምረናል ?? አስረዱኝ አመሰግናለሁ፡፡
1 ዓመት
በፊት
በ
መንፈሳዊ
በ
ስም-አልባ
የተጠየቀ
የኒውስ ሌተር ምዝገባ
የእርስዎ ስም
ኢሜል አድራሻዎ
ኢሜል አድራሻዎ (በድጋሚ)
»የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ
የመጽሐፍ ቅዱስ ቃላት መፈለጊያ
Copyright © 2004-2012 by iyesus.com
Terms of use
|
Contact us